10የኩላሊት በሽታ ምልክቶች/ 10 Signs of Kidney Diseases

1. የሽንት ስርዓት መዛባት/መቀየር
የመጀመሪያው የኩላሊት በሽታ ምልክት የሽንት ሥርዓት መለወጥ ነው፡፡
መለወጥ ስንል የሽንት መጠን እና ሽንትዎን የሚሸኑበት የጊዜ ልዩነት ነው፡፡
ሌሎች ለውጦች የሚከተሉትን ያጠቃልላል፦
• ሌሊት ሽንት ለመሽናት ደጋግመው መነሳት
• ለመሽናት መቸኮል
• ከተለመደው ጠቆር ያለ ሽንት
• አረፋ ያለው ሽንት
• ደም የተቀላቀለበት ሽንት
• ሲሸኑ መቸገር/በጣም መግፋት ለመሽናት
• በሚሸኑበት ጊዜ ህመም ወይም የማቃጠል ስሜት
2. የሰውነት እብጠት
ተረፈ ምርቶችንና ትርፍ ፈሳሾችን ከሰውነታችን ማስወገድ የኩላሊት ስራ
ነው፡፡ ይህን ማድረግ ሲሳነው ግን የትርፍ ፈሳሽና ውሃ መከማቸት እብጠት
እንዲፈጠር ያደርጋል፡፡ እነዚህ እብጠቶች በእጅ፣ እግር፣ ቁርጭምጭሚት
መገጣጠሚያ፣ ፊት እና አይን አካባቢ ይፈጠራሉ፡፡
3. ከፍተኛ የሆነ የመዛልና የድካም ስሜት
ኩላሊት ተግባሯን በትክክል መወጣት በሚያቅታት ወቅት አብዛኛውን ጊዜ
የመዛል ስሜት ይሰማናል፡፡ ይደክምዎታል ወይም በአጠቃላይ ባላወቁት
ምክንያት ሃይል/ጉልበት ያጥርዎታል፡፡ የዚህ ምልክት ሁለት ዋና ዋና
ምክንያቶች የደም ማነስና በሰውነት ውስጥ የተረፈ ምርቶች/ቆሻሻዎች
መከማቸት ነው፡፡
4. የማዞር ስሜት
በኩላሊት በሽታ ምክንያት የደም ማነስ የሚከሰት ከሆነ በተደጋጋሚ
ያዞርዎታል የዚህም ችግር የራስ መቅለል፣ ባላንስ ማጣት ዓይነት
ስሜቶች/ምልክቶች ይታይብዎታል፡፡ ይህ የሚሆንበት ምክንያት የደም
መነስ በሽታው ወደ አእምሮ በቂ የሆነ ኦክስጂን እንዳይደርስ ስለሚያደርግ
ነው፡፡
5. የጀርባ ህመም
ይህ ነው የማይባል የህመም ስሜት በጀርባዎና በሆድዎ ጎንና ጎን
መሰማት የኩላሊት በሽታ ወይም የኩላሊት ኢንፌክሽን ምልክት ሊሆን
ይችላል፡፡ ኩላሊት በትክክል ስራውን መስራት ካልቻለች የመገጣጠሚያ
ህመም፣ መገተር/ለማጠፍ መቸገርና ፈሳሽ ይስተዋላል፡፡
6. የቆዳ መሰነጣጠቅና ማሳከክ
ድንገተኛ የሆነ የቆዳ መሰነጣጠቅ፣ ሽፍታ፣ ማቃጠል/መለብለብ እና
ከፍተኛ የማሳከክ ስሜት ተጨማሪ የኩላሊት ችግር ምልክቶች ናቸው፡፡
ኩላሊት ተግባሩን በትክክል አለመወጣት ቆሻሻዎችና መርዛማ ነገሮች
በሰውነት ውስጥ እንዲከማቹ አስተዋጽዎ ስለሚያደርግ በርከት ላሉ የቆዳ
ችግሮች ያጋልጣል፡፡
7. የአፍ ሽታ
የኩላሊት በሽታ የአፋችን ጣዕም ብረት ብረት እንዲለን ወይም አፋችን
የአሞኒያ(የሽንት) ሽታ እንዲኖረው ያደርጋል፡፡ ይህ የሚሆነው ደካማ የሆነ
የኩላሊት ተግባር በደም ውስጥ ያለው የዩሪያ መጠን እንዲጨምር
ያደርጋል፡፡ ዩሪያ በምራቅ በመሰባበር ወደ አሞኒያ ይቀየራል ይህም አፋችን
መጥፎ የሆነ ሽንት የሚመስል ሽታ እንዲኖረው አስተዋጽኦ ያደርጋል፡፡
8. ማቅለሽለሽ ወይም ማስታወክ
በኩላሊት በሽታ የሚሰቃዩ ሰዎች ማቅለሽለሽ፣ ማስመለስ እና የምግብ
ፍላጎት መቀነስ በጣም የተለመዱ ምልክቶች ናቸው፡፡ የማቅለሽለሽ እና
ማስታወክ ስሜት በአብዛኛው የሚኖረው ጠዋት ከእንቅልፍዎ በሚነሱበት
ወቅት ነው፡፡
9. አብዛኛውን ጊዜ ይበርድዎታል?
ይህ በኩላሊት በሽታ ምክንያት በተፈጠረ ደም ማነስ ምልክት ነው፡፡
በማያውቁት ምክንያት የብርድ ስሜት ሊሰማዎት ይችላል ምንም አየሩ
ሙቀት ቢሆንም እንኳን፡፡ አብዛኛውን ጊዜ ከማዞርና ድካም በተጨማሪ
የሚበርድዎት ከሆነ በፍጥነት ህክምና ያግኙ፡፡
10. የትንፋሽ ማጠር
የትንፋሽ እጥረት የኩላሊት በሽታ ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡ ኩላሊት
ተግባሯን በትክክል አለመወጣቷ በሳንባ ውስጥ በዛ ያለ ፈሳሽ
እንዲከማች ያደርጋል፡፡ ይህ የትንፋሽ ማጠር በኩላሊት ችግር ምክንያት
በተፈጠረ የደም ማነስ ሊሆን ይችላል፡፡
መልካም ጤንነት!!

Advertisements

ብሮንካይት /Bronchitis/

ወቅቱ የቅዝቃዜ ጊዜ እንደመሆኑ መጠን አብዛኛው ሰው በጉንፋን እየተጠቃ
ነው። በጉንፋን መልክ ጀምሮ ብሮንካይት ስ ሆኖባቸው በሳል ህመም
የተቸግሩ ሰዎችም እንደተበራከቱ አስተውያለሁ። እኔም ከሳምንት በላይ
ለሆነ ጊዜ ብሮንካይት ስ ይዞኝ ሰንብቶ አሁን ገና በማገገም ላይ እገኛለሁ።
ለዛሬ ብሮንካይት ስን በተመለከተ ጽፌላችኃለሁ።
ጠቃሚ ነውና ለውዳጅዎችዎ ይካፍሉ።
ብሮንካይትስ የምንለው የሳንባችን ቱቦዎች በቫይረስ በባክቴርያ ወይንም
በሌሎች ኬሚካሎች ምክንያት ሊከሰት ይችላል።
ብሮንካይት ስ በሁለት ዓይነት ሊከፈል ይችላል።
1, (Acute Bronchitis) ለአጭር ጊዜ የሚቆይ በአብዛኛው በኢንፌክሽን
ምክንያት የሚከሰት ሲሆን ለሳምንታት የሚቆይ ሲሆን አንዳንዴም ለወራት
ሊዘልቅ የሚችልበት ሁኔታም ሊኖር ይችላል። ይህም የሚሆነው የሳንባችን
ቱቦዎች ሙሉ ለሙሉ ለመዳን ረጅም ጊዜን ሊወስዱ ስለሚችሉ ነው።
በአብዛኛው ጉንፋንን ተከትሎ የሚመጣም ነው።
2, (Chronic Bronchitis) ለረጅም ጊዜ የሚቆይ በአብዛኛው
በአካባቢያዊ ምክንያቶች የሚከሰት ነው።
ሲጋራን ማጤስ ብሮንካይትስን በማስከተልና በማባባስ ቀዳሚውን ቦታ
ይይዛል።ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ብሮንካይት በአመት ሁለት ጊዜና ከዚያ
በላይ እጅግ ሊባባስ የሚችል ሲሆን ይህም በቅዝቃዜ ወራቶች የሚከሰት
ነው። ነገር
ግን በጭራሽ የማይለቅ ሳል የአስም ውይንም የኒሞኒያ ምልክት ሉሆን
ይችላል።
የብሮንካይት ምልክቶች ምንድን ናቸው?
*የማያቋርጥ ሳል አልፎ አልፎ አክታ የቀላቀለ
*ሲርሲርታ
*ብርድ ብርድ ማለት
*የደረት መጨምደድ
*ጉሮሮ የመከርከር ስሜት
*የሰውነት ህመም
*ትንፋሽ ማጠር
*ራስ ምታት ናቸው።
ሃኪምዎን ማማከር የሚገባው መቼ ነው?
በአብዛኛው ብሮንከይትስ በቤት ውስጥ ህክምናዎች የሚድን ሲሆን
* ሳሉ ከሶስት ሳምንት በላይ ከቆየ
*የማይበርድ ትኩሳት ከሶስት ቀናት በላይ ካለን
*ደም የቀላቀለ አክታ ከኖረን
*ፈጣን አተነፋፈስ ወይንም የደረት ውጋት ካለን
*ከፍተኛ ድካም ወይንም ግራ መጋባት ካለን
*በተደጋጋሚ ብሮንካይትስ የሚያጠቃን ከሆነ ወደ ሀኪም በመሄድ ህክምና
ማድረግ ተገቢ ነው።
ብሮንካይትስ እንዴት ይታከማል?
ብሮንካይትስ የተጠቃ አንድ ሰው በቂ እረፍትን መውሰድ ፣ ብዙ ፈሳሽ
መጠጣት፣ የውሃ እንፋሎትን መታጠን እንዲሁም ሳል እንዲቀንስለት የሳል
ማስታገሻ መድሃንቶችንና የራስ ምታት መድሀኒቶችን በመጠቀም ከህመሙ
ሊያገግም
ይችላል።
ይህ አይነት ህክምና ለአጭር ጊዜ ለሚቆየው ብሮንካይት ስ (Acute
Bronchitis) የሚረዳ ሲሆን ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ብሮንከይትስ
(Chronic Bronchitis) ሙሉ ለሙሉ የሚያድነው ህክምና የሌለው
ሲሆን ህመሙን
ለማስታገስ ግን የሚሰጡ ህክምናዎች አሉ።
እነኚም፥
*የሳል ማስታገሻ መድሀኒቶች
*ብሮንኮዳየሌተርስ ፥ የሳንባችንን ቱቦዋች እንዲከፈቱ የሚረዱ መድሀኒቶች
*ሙኮላይቲክስ ፥ አክታን በቀላሉ እንዲወገድ የሚያቀጥኑ መድሀኒቶች
*ኣንቲባዮቲክስ ፥ በባክቴሪያ ምክንያት የሚከሰቱ ኢንፌክሽኖችን ለማከም
የሚረዱ መድሀኒቶች እንደ አስፋላጊነቱ በሃኪም ሊታዘዝሎት ይችላል።
ህክምናውንም በአግባቡ እና በታዘዘልዎ መሰረት መጠቀም አስፈላጊ
ነው።

የደም ማነስ (Anemia)

የደም ማነስ በደምዎ ውስጥ በቂ የሆነ ጤናማ ቀይ የደም ሴሎች ወይም
ሄምግሎቢን ሲያንስ የሚከሰት በሽታ ነው፡፡ ሄሞግሎቢን ዋናው የደም
ሴሎቻችን ክፍል ሲሆን ከኦክስጅን ጋር ይጣመራል በጣም ጥቂት ወይም
ጤናማ ያልሆኑ ቀይ የደም ሴሎችን ካሉን ወይም ጤናማ ያልሆነ ጥቂት
ሄሞግሎቢን ካለን በሰውነታችን ውስጥ ያሉት ሴሎች በቂ ኦክስጅን
አይደርሳቸውም፡፡
የደም ማነስ ምልክቶች ከሆኑት አንድ የሆነው የድካም ስሜት የሚከሰተው
የሰውነት አካሎቻችን በትክክል ለመስራት የሚፈልጉትን ያክል ኦክስጅን
ስለማያገኙ ነው፡፡ ሴቶች ህፃናት እና ከባድ በሽታ ያለባቸው ሰዎች ለደም
ማነስ የመጋለጥ እድላቸው ከፍተኛ ነው፡፡
★ ልናስታውሳቸው የሚገቡ ጠቃሚ ነገሮች እነሆ፦
አንዳንድ የደም ማነስ አይነቶች በዘር የሚተላለፉና በወሊድ ጊዜ
ህፃናትን የሚያጠቁ ናቸው፡፡
ለአቅመ ሂዋን የደረሱ ሴቶች በብረት እጥረት ለሚከሰተው የደም
ማነስ በተለየ ሁኔታ የተጋለጡ ናቸው ምክንያቱም በወር አበባ ጊዜ የደም
መፍሰስ እና በእርግዝና ወቅት የደም ፍላጎት ስለሚጨምር ነው፡፡
በእድሜ የገፉ ሰዎች በደም ማነስ የመጋለጥ እድላቸው ከፍተኛ ነው
ምክንያቱም በምግብ እጥረት እና የተለያዩ የህክምና ችግሮች
ስለሚኖሩባቸው ነው፡፡ የተለያዩ የደም ማነስ አይነቶች አሉ ሁሉም የተላያዩ
መነሻ እና የተለያየ ህክምና አላቸው፡፡ በብረት እጥረት የሚከሰተው የደም
ማነስ በጣም የተለመደ በሽታ ነው አመጋገባችንን በመቀየር እና የብረት
ንጥረ ነገር በመዉሰድ በቀላሉ መታከም እንችላለን፡፡ አንዳንድ የደም ማነስ
አይነቶች ለምሳሌ በእርግዝና ወቅት የሚከሰተው ጤናማ ሲሆን አንዳንዶቹ
ደግሞ እስከ እድሜ ልክ የሚዘልቁ ናቸው፡፡
★ የደም ማነስ መነሻ ምክንያቶች!
ከ400 የሚበልጡ የደም ማነስ አይነቶች አሉ እነሱም በሶስት መደቦች
ይከፈላሉ፦
1. በደም መፈሰስ የሚከሰት!
2. ቀይ የደም ሴሎች ምርት መቀነስ ወይም የማምረት ችግር!
3. በቀይ የደም ሴሎች ውድመት/ጥፋት የሚከሰት የደም ማነስ አይነቶች
ናቸው፡፡
1. በደም መፍሰስ የሚከሰት የደም ማነስ!
ደም በሚፈሰን ጊዜ ብዙ ቀይ የደም ሴሎችን እናጣለን ይህም
የሚከሰተው በትንሹ ለረጂም ሰዓት ደም ስለሚፈሰን ሲሆን ይህን ነገር
ብዙ አናስተዉለውም፡፡ እንደዚህ አይነቱ ከባድ የደም መፍሰስ በሚከተሉት
መንገዶች ይከሰታል
ከጨጓራና አንጀት ጋር የተያያዘ በሽታዎች (ክንታሮት፣ቁስለት፣የጨጓራ
ህመም እና ካንሰር)
የህመም ማስታገሻ መድሃኒቶች(አስፕሪን ወይም አይቡፕሮፊን)
የወር አበባ እና በወሊድ ጊዜ(በተለይ በወር አበባ ጊዜ የደም ፍሰት
ከመጠን በላይ ከሆነ እና በተደጋጋሚ እርግዝና ከተከሰተ)
2. ቀይ የደም ሴሎች ምርት መቀነስ ወይም የማምረት ችግር!
ይህ አይነት የደም ማነስ በሽታ በሚከሰትበት ጊዜ ሰዉነታችን በጣም
ጥቂት የደም ሴሎች ማምረት ወይም የደም ሴሎቻችን በትክክል
ተግባራቸውን መወጣት ሲያቅታቸው ሲሆን በሁለቱም አጋጣሚዎች የደም
ማነስ ይከሰታል፡፡ ቀይ የደም ሴሎች ችግር ይኖርባቸዋል ወይም በቁጥር
ይቀንሳሉ የዚህ ምክንያት ጤናማ ያልሆኑ የደም ሴሎች ሲኖሩ ወይም
ተግባራቸውን በብቃት ለመወጣት የሚያገለግሉ ሜኔራሎችና ቫይታሚኖች
እጥረት ሲኖር ነው፡፡
ለዚህ አይነቱ የደም ማነስ መነሻ ምክንያቶች የሚከተሉት ናቸው፦
ሲክል ሴል የደም ማነስ(አኒሚያ)
በብረት እጥረት የሚመጣ የደም ማነስ
በቫይታሚን እጥረት
በመቅኒ እና አባት/መነሻ ሴል ችግር
ሌላ የጤና ችግሮች ናቸው።
በሲክል ሴል የሚከሰት የደም ማነስ በዘር የሚተላለፍ ሲሆን ቀይ የደም
ሴሎች የጨረቃ ቅርጽ እንዲኖራቸው ያደርጋል ስለዚህ በቂ ኦክስጂን
ወደተለያዩ አካሎች ማድረስ ያቅተዋል፡፡ የጨረቃ ቅርጽ ያላቸው የደም
ሴሎች በጥቃቅን የደም ቧንቧዎች ውስጥ ይቀረቀራሉ ይህም ህመም
ያስከትላል፡፡ በብረት እጥረት ምክንያት የሚከሰተው የደም ማነስ ብረት
በተባለው ሚኒራል እጥረት ሲኖር ነው፡፡ በአጥንታችን ውስጥ ያለው መቅኒ
ኦክስጂን ወደተለያዩ የሰውነት ክፍል የሚደርደውን ሄሞግሎቢን ለመስራት
ብረት ያስፈልገዋል፡፡ በቂ የሆነ የብረት ሜኔራል ከሌለ በቂ የሆነ
ሄሞግሎቢን አይመረትም የዚህ ውጤት በብረት እጥረት የሚከሰት የደም
ማነስ ነው፡፡
የዚህ አይነቱ የደም ማነስ መነሻ ምክንያቶች የሚከተሉት ናቸው፦
የብረት እጥረት ያለባቸው ምግቦችን የመመገብ ዘይቤ
እርግዝና እና ማጥባት የእናትን የብረት ክምችት መጠን ይቀንሳል
የወር አበባ
በተደጋጋሚ የደም ልገሳ ማድረግ
ከባድ ስፖርታዊ ልምምዶች
የምግብ መፍጨት ችግሮች
አንዳንድ መድሃኒቶች በቫይታሚን እጥረት የደም ማነስ የሚከሰተው
በቫይታሚን ቢ 12 እና ፎሌት እጥረት ነው፡፡ እነዚህ ሁለት ቫይታሚኖች
ቀይ የደም ሴሎችን ለመስራት ያገለግላሉ፡፡
★ ለዚህ ችግር መነሻ ምክንያቶች!
ሜጋሎብላስቲክ አኒሚያ፡ የቫይታሚን ቢ12 እና ፎሌት እጥረት
ፐረንሸስ አኒሚያ፡ የቫይታሚን ቢ12 በጨጓራ የመመጠጥ ችግር ነው
የምግብ እጥረት፡ ትንሽ ስጋ ወይም ሙሉ ለሙሉ ስጋ አለመመገብ
እርግዝና፣ አንዳንድ መድሃኒቶች፣ የአልኮል ሱሶች፣ የአንጀት በሽታዎች
አፕላስቲክ አኒሚያ፡ አባት(መነሻ)ቀይ የደም ሴሎች በቁጥር ሲቀንሱ ነው።
ታላሲሚያ የሚከሰተው ቀይ የደም ሴሎች በትክክል መብሰል እና
ማደግ ሲያቅታቸው ነው
ሊድ ለተባለው መርዛማ ማዕድን መጋለጥ የአጥንት መቅኒ እንዲጎዳ
ያደርገዋል።
በተለያዩ ምክንያቶች የሚከሰት የደም ማነስ መነሻው ለቀይ የደም ሴሎች
ምርት የሚጠቅሙ ሆርሞኖች እጥረት ሲሆን በዚህ አይነት ምክንያት
የሚከሰቱት የሚከተሉት ናቸው::
ከባድ የኩላሊት በሽታ
የታይሮይድ እጥረት
የተለያዩ በሽታዎች(ስኳር፣ ካንሰር፣ ሪህ፣ ኢንፌክሽን)
የእድሜ መግፋት።
3. በቀይ የደም ሴሎች ውድመት/ጥፋት የሚከሰት ደም ማነስ !
ቀይ የደም ሴሎች በሚሰባበሩበት ጊዜ እና የደም ዝዉዉር ውጥረት
መቋቋም ሲያቅታቸው ያለ እድሜያቸው ይፈነዳሉ ከዚያም ሄሞላይቲክ
አኒሚያ ይከሰታል፡፡ ይህ ችግር ስንወለድ ወይም ካደግን በኃላ ሊከሰት
ይችላል አንዳንድ ጊዜ መነሻ ምክንያቱ አይታወቅም፡፡

ጤናማ ሆነው ለመቆየት እነዚህን 10 ወርቃማ ህጎች ይከተሉ

1. ጤናማ አመጋገብ ይመገቡ!
የሚመገቡት ምግብ ለሰውነታችን እንደ ነዳጅ በመሆን ያገለግላሉ።
የተመገቡት የምግብ ዓይነት እና መጠን በቀጥታ የጤናዎን ሁኔታ
ያስተጓጉላል። ጤናማ ያልሆኑ ምግቦች በሚመገቡበት ወቅት ሰውነትዎ
ለበሽታ በጣም የተጋለጠ ይሆናል።
2. ውሃ አዘል አካል ይኑርዎ!
ስለ አጠቃላይ የጤናችን ሁኔታ ስንመለከት ሰውነታችን የተትረፈረፈ ፈሳሽ
ሊኖረው ግድ መሆኑን እናወራለን። በቂ የሆነ ፈሳሽ ሰውነታችን እንዲኖረው
ቀኑን ሙሉ በቂ የሆነ ውሃ መጠጣት አለብን።
3. ስፖርታዊ እንቅስቃሴን የህይወትዎ አካል ያድርጉ!
ጤናማና ከበሽታ ነፃ የሆነ ህይወት ለመምራት መደበኛ የሆነ ስፖርታዊ
እንቅስቃሴ ማድረግ ብቸኛው የተሻለ አማራጭ ነው። እንደ ዕድሜዎ
ወይም እንደ ብቃትዎ ሁኔታ ለስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ጊዜ መስጠት
አስፈላጊ ነው።
4. በተመስጦ ወደውስጥ መተንፈስን ይለማመድ!
ጥልቅ ትንፈሳ ወይም በሌላ አገላለጽ የሚቆጣጠሩት አተነፋፈስ ጤናማ
እንዲሆኑ በጣም ጠቃሚ የሆነ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል። በተጨማሪም
ጠንካራ የሆነ የሰውነት እና የአእምሮ ግንኙነት እንዲፈጠር ይረዳናል።
5. የሰውነት ክብደትዎን በንቃት ይከታተሉ!
ወደ ሚዛን ላይ መውጣት ልምድዎ በማድረግ የሰውነት ክብደትዎን ቼክ
ያድርጉ ወይም ይቆጣጠሩ። የተመጣጠነ የሰውነት ክብደት እንዲኖርዎ
በማድረግ ውፍረትን ተከትለው የሚመጡ በሽታዎች እንደ አርትራይተስ፣
የደም ግፊት፣ ስኳርና የልብ ህመምን በቀላሉ መከላከል ይችላሉ።
6. ሲጋራ ማጨስዎን ያቁሙ!
ሲጋራ በጤናዎ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ አለው። ሲዲሲ (CDC) ገለፃ ከሆነ
በሲጋራ ውስጥ ከ 5,000 በላይ ኬሚካሎች ይገኛሉ እነዚህ ኬሚካሎች
ለሰው ጤንነት በጣም ጎጂ ናቸው።
7. በዘመናዊነት ይጠጡ!
የአልኮል መጠጥ ስንወስድ እንደ ቶኒክ ወይም እንደ መርዝ ይሰራሉ ነገር
ግን ይህ የሚወሰነው በቀን ውስጥ የጠጡት መጠን ላይ ነው። መጠነኛ
አልኮል መጠጣት ለልብና ለዝውውር ስርዓታችን በጣም ጠቃሚ እንደሆነ
ይወሰዳል። በተጨማሪም በዓይነት ሁለት የስኳር በሽታ እና የሀሞት
ጠጠር የመያዝ ዕድላችንን ይቀንሳል።
8. መልካም አመለካከት ይኑርዎት!
ለህይወት ጤናማና በጎ አመለካከት መኖር ሌላኛው ጤናማ ህይወት
እንድንመራ የሚረዳ ሚስጥር ነው። አነጋገርዎና ለህይወት ያለዎት
አመለካከት አጠቃላይ ጤንነትዎ ላይ ቀጥተኛ የሆነ ሚና አለው።
9. በበዓላትና የዕረፍት ቀኖች ዘና ይበሉ!
እያንዳንድ ሰው በማንኛውም ዕድሜ፣ ፆታና የሃብት መጠን ላይ ቢገኙም
መዝናናት ያስፈልጋቸዋል። ከዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎ ሲፋቱ እረፍትና
መዝናናትን ይዞልዎት ይመጣል።
10. የቤተሰብዎን የጤና ሁኔታ ታሪክ ይወቁ!
የቤተሰብዎን የጤና ታሪክ ማወቅ በጣም ጠቃሚ ነው። ስለራስዎና
የቅርብ ቤተሰብዎ የተመዘገበ የጤና መረጃ መያዝ በየትኛው የበሽታ
ዓይነት የመያዝ ዕድልዎ ከፍተኛ እንደሆነ ፍንጭ ይሰጥዎታል።
መልካም ጤንነት!!!
ለበለጠ የጤና መረጃ ይህን ገጽ ላይክ ያድርጉት

Muuzaa fi Faayidaa Isaa

Muuzii dhandhama isaan kan hin jaalanne jiraa? Kan muuzii
jaalattan ammoo dhandhamuma isaatiif qofa moo faayidaa
inni fayyaaf qabuu bartaniiti? eeyyee faayidalee muuzii
tokko lama maqaa dhahuu akka dandeessan nan abdadha.
Garuu faayidaan muuziin fayyaaf qabu heddu waan ta’eef
;kana sirritti bartanii muuzii fira keessan akka godhataniif
barreeffama kana isiniif dhiyeesse. Dubbisa gaarii…
1.Dhiibbaa dhiigaa too’achuuf:- albuudni ‘sodium’ jedhamu
ashaboo keessatti baay’inaan argama. Muuzii keessatti
ammo albuuda ‘potassium’ jedhamutu hedduminaan
argama. Albuudni soodiyeemii dhiibbaa dhiigaa yoo
dabaluu, albuudni potaasiyeemii ammoo dhiibbaa dhiigaa
hir’isuu keessatti qooda fudhata. kanaafi ka nyaata
ashaboon itti baay’ate hin baay’isina kan jedhamuuf
(keessumatuu warra dhiibbaa dhiigaa qabaniif). Muuzii
hedduminaan soorachuun ammo dhukkubicha dursanii of
irra ittisuufis ta’ee warra dhukkubicha qabaniif haalaan
gorfama.
2. Asmii ittisuuf :-qorannoo ijoollee biyya ingiliiziiti
godhameen muuzii yeroo hunda soorachuun carraa asmiin
qabamuu parsantii 34’n akka gadi buusu barame.
3.Kaansarii ittisuuf:- ijoollee xixxiqoo waggaa lamaa gadiif
muuzii fi cuunfaa burtukaanaa kenuun kaansarii dhiigaa
ijoollee miidhu ‘childhood leukemia’ jedhamu irraa isaan
eega. Namoota umriin dabalan kan hubu kaansarii
mari’imaan guddaa ‘colorectal cancer’ namarraa qolata
4.Fayyaa onneetiif:- muuziin kan of keessatti qabu
faaybariin, albuudni pootasiyeemii fi vitaaminii C fi B6
jedhaman fayyaa onnee eeguu keessati iddoo hangana hin
jedhamne qabu. Karaa biratiin dhiibbaa dhiigaa
too’achuudhaan onneerrati hojii baay’achuu malu hanbisa.
5.Dhukkubsatoota sukkaaraatiif:- faayibariin muuzii
keessatti argamu namoota dhukkuba sukkaaraa qabaniif
(type 1diabetes and type 2 diabetes) hamma sukkaaraa
dhiiga isaanii keessatti argamu too’achuuf ni gargaara.
6.Garaa kaasaa fi teesisaan yoo isiin qabe:- namni garaa
kaasaa fi teesisaa qabuu tokko keemikaala pootasiiyeemii
boolii fi haqee wajjiin dhabamsiisa. kun ammoo
‘imbalance of electrolyte’ qaamarran gahuun hanga
sadarkaa du’atti nama geessa. kanaaf yeroo akkasii
pootasiyeemiidhan kan badhaadha muuzii nyaachuun
abshalumaadha. Inumayuu namota akkas dhukkubsataniif
mana yaalaati kan kennamuu “ORS’n” waan bira osoo hin
tane pootasiyeemii of keessaa qaba yoon isiniin jedhe
hoo.
7.Dandeetti waa yaadachuu fi si’aa’inna dabaluuf:-barataa
yoo taate yommuu qo’atuu fi yoo qorumsaaf seentu muuzii
nyaachuu barte godhu, sammuu kee siif qara. Si’aa’inaaf
jettanii warri buna fi shaayii qofa akka filannootti ilaaltanis
muuziis yaalaatoo bu’aa isaa ilaalaamee. Akkan ofii koo
argetti caaluuyuu hin oolu.
**Dabalataanis muuziin:
>Fayyummaa kaleetiif
>Fayyummaa ijaatiif
>Anniisaa namaaf kenna. kanaaf ka warri ispoortii hojjatan
yeroo baay’ee yoo muuzii nyaatan agartuu.
>Hanqiina dhiigaa ittisuu fi furuf ni oola.
>Gogiinsa garaa ittisuuf
>Dhiphina hir’isuuf
>Dhukkuba garaachaa fi gubaa laphee dursa ittisuu fi nama
qabu immoo fayyisuuf
>Dhukkuba goga irratii bahan kan akka kormamuu fi
finniisaa, keessoo quncee ykn qola muuziitii galgala
galgala yeroo hunda sukkumun fala akka argamsiisu ragan
jira.
>Faayidaawwan muuzii nyaachuun fayyaaf qabu kaneen
armaan olii qofaa miti. Faayidaawwan gurguddaa tuquuf
malee ;akka waligalati muuziin fayyaa namatiif kuduraa
hedduu barbaachisaa ta’eedha.
“YOU ARE WHAT YOU EAT” Jedhu warri adiin. Qaamni
keenya kan ijaarrame waan nyaannurrayi akka jechuuti
;kanaaf muuzii nyaachaa fayyaa keenya haa eegganu.
source: livescience.com

የአልማዝ ባለጭራ (herpes zoster)

በግማሽ የሰውነት ክፍል ላይ በድንገት የሚወጣ ሽፍታ ሲሆን ብዙዉን ጊዜ
ሽፍታው መስመር ይዞ ውኃ ቋጥሮ በጣም የሚያም ነው፡፡ በየትኛዉም
የሰዉነት ክፍል ላይ ሊወጣ ይችላል አብዛኛውን ጊዜ ግን በጀርባ፣
በማጅራት፣ በደረት ወይም በፊት ላይ ይወጣል፡፡ በአገራችን አባባሉ
ሳይንሳዊ መሰረት ባይኖረውም አልማዝ ባለጭራ እየተባለ ይጠራል።
የአልማዝ ባለጭራ በሽታ ዋና መንስኤ ጉድፍን የሚያስከትለው ቫሪሴላ
ዞስተር ቫይረስ (Varicella Zoster Virus) ነው ፡፡ ህመሙ ምንም እንኳን
ለህልፈተ ህይወት ባይዳርግም ከፍተኛ ስቃይ/ህመም ሊያመጣ ይችላል።
የህመሙ ምልክቶች
※ ብዙዉን ጊዜ በአንዱ የሰዉነት ክፍል በኩል/በቀኝ ወይም በግራ በኩል/
የሚታይ ነው።
※ የማቃጠል፣ ማሳከክ
※ የመደንዘዝ ወይም መጠቅጠቅ ህመም
※ የጡንቻ ህመም (ድካም)
※ ህመሙ ከተከሰተ ከጢቂት ቀናት በኃላ ቀይ ሽፍታ መከሰት/ መጀመር
※ ትኩሳት
※ የራስ ምታት የመሳሰሉት ናቸው።
ተጋላጭነትዎን የሚጨምሩ ነገሮች
※ ከዚህ በፊት ጉድፍ የነበረባቸውን ሰዎች
※ የተወሰኑ የህመም አይነቶች እንደ ካንሰር፣ ኤች አይቪ፣ ስኳርና ሌሎች
የሰዉነትን የበሽታ መከላከል አቅም የሚቀንሱ ህመሞች ካሉ
※ ዕድሜያቸው 50 ዓመትና ከዚያ በላይ ሲሆን
መፍትሄ
※ ወደ ቆዳና አባለዘር ሐኪም መሄድ
※ ሕክምናው ከሐኪም ጋር በመነጋገር የሚካሄድ ሲሆን የተለያዩ
አማራጮች ያሉት ነው፤ የአልማዝ ባለጭራ (ኸርፐስ) በቫይረስ አማካኝነት
የሚከሰት እንደመሆኑ ጨርሶ ከሰዉነት ዉስጥ የሚያስወጣ መድሃኒት
የለም ቢሆንም አንዳንድ ሁኔታውን ለማቅለል የሚታዘዙ የፀረ ቫይረስ
መድኃኒቶች አሉ።
በአፍም ሆነ በቅባት መልክ የሚወሰዱ መድኃኒቶች ቁስሉ ወዲያው
እንደጀመረ ቶሎ መውሰድ አለባቸው፤ በፍጥነት ለማገገም ይረዳሉ።
በተጨማሪም – ህመምና ሽፍታ በአይን ዙሪያ ከወጣ ይህ አይነት
እንፌክሽን ካልታከመ የማይመለስ ጉዳት በአይን ላይ ሊያመጣ ይችላል።
መልካም ጤንነት!!

ጥቁር አዝሙድ በቤት ውስጥ

• ለሆድ ትላትል
ሁለት የሻይ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ፍሬ ከግማሽ ኩባያ ሎሚ ጋር
በመቀላቀል ይህን ውህድ ያሙቁት። ከዚያም ቡርሽ ወይም ሌላ ነገር
በመጠቀም የሆድና ጉበትዎን አካባቢ ይሹት።
• ለፀጉር መሳሳት እና ያለ ዕድሜ ሽበት
በመጀመሪያ ፀጉርዎን ይታጠቡ ከዚያም በቂ የሆነ የኦሊቭ ዘይት ከጥቁር
አዝሙድ ዘይት ጋር በመቀላቀል ይቀቡት። ከአንድ ሠዓት ቆይታ በኋላ
ያለቅልቁት ወይም ይታጠቡት።
• ለራስ ህመም እና ማይግሬን
ከግንባርዎ ግራ ክፍል ትንሽ ዝቅ ብሎ ወይም ቴምፕል በሚባለው
የጥቁር አዝሙድ ዘይት በመቀባት ይሹት። ጥቂት ጠብታዎች በአፍንጫዎ
ቀዳዳ እና ጭንቅላትዎ ላይ ያድርጉ። በቀን ሁለት ጊዜ ጥቂት የጥቁር
አዝሙድ ፍሬና ማር ይብሉ።
• ለካንሰርና እባጮች
አንድ የሾርባ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ከ አንድ የሻይ ማንኪያ
የተፈጥሮ ማር ጋር በመቀላቀል ከቁርስ ግማሽ ሠዓት በፊት ይጠቀሙ።
• ለስኳር በሽታ
የጥቁር አዝሙድ ዘይት ከተፈጥሮ ማር ጋር በመቀላቀል በቀን ሁለት ጊዜ
ይጠቀሙ። ካርቦሃይድሬት ያላቸውን ምግቦች በመጨመር ስኳርን
በማቆም የአመጋገብ ለውጥ ያድርጉ።
• ለተቅማጥ
አንድ የሻይ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ ዘይት ከአንድ ኩባያ እርጎ ጋር
በመቀላቀል በቀን ሁለት ጊዜ ይጠቀሙ።
• ለደረቅ ሳል
ግማሽ የሻይ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ከቡና ጋር በመቀላቀል
በቀን ሁለት ጊዜ ይጠቀሙ። ጀርባዎና ደረትዎን በዘይት ይሹት።
• የጆሮ ህመም
በስሱ የተቆላ አንድ የሻይ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ ይውሰድ ከዚያም
ጥቂት የኦሊቭ ዘይት ጠብታዎች በመጨመር በደንብ ይቀላቅሉት። ሰባት
ጠብታ በሲሪንጅ ውስጥ ይክተቱ ከዚያም ጠዋት እና ማታ ጆሮዎ ውስጥ
ይጨምሩ።
• ለዓይን ህመም እና ለእይታ ችግር
ወደ መኝታ ከመሄድዎ ከግማሽ ሠዓት በፊት የአይን ቆብዎን በጥቁር
አዝሙድ ዘይት ይሹት። ግማሽ የሻይ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት
ከአንድ ኩባይ የካሮት ጭማቂ ጋር በመቀላቀል ይጠጡ።
• ለጉንፋን እና ፍሉ
አንድ የሻይ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ከማር ጋር በመቀላቀል
ከቁርስ በፊት ይውሰድ። በእያንዳንዳቸው የአፍንጫ ቀዳዳ ውስጥ ጥቂት
ጠብታዎች ይጨምሩበት።
• ለአፍ ኢንፌክሽን ቫይረስ
ጥቂት የጥቁር አዝሙድ ፍሬ በአፍዎ ውስጥ ከ 10 – 15 ደቂቃ
ይያዙት።
• ለጡንቻ ህመም
አንድ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ ከማር ጋር በመቀላቀል በቀን ለሶስት ጊዜ
ይውሰድ። የቅልጥም መረቅ በየቀኑ ይጠጡ። የቻሉትን ያክል ዘቢብ
በየቀኑ ይመገቡ።
• ለሪህና ጀርባ ህመም
የጥቁር አዝሙድ ዘይት ሞቅ በማድረግ የሚያምዎትን ቦታ ይሹት።
በየቀኑ የጥቁር አዝሙድ ፍሬ እና ማር ይመገቡ።
• ለሆድ ህመም
በአንድ ትልቅ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ፍሬ ከማር ጋር በመቀላቀል
ይጠቀሙ። ጥቂት የፔፐርሜንት ሻይ ይጠጡ ከዚያም የረሃብ ስሜት
ከተሰማዎት የተቀቀለ ሩዝ ውሃ ይጠጡ።
• የጥርስ ህመምና ድድ ኢንፌክሽን
በኩባያ የሎሚ ጭማቂ በማድረግ ጥቂት የጥቁር አዝሙድ ፍሬ
ይጨምሩበት ከዚያም ያፍሉት። ከዚያም የፈላው ሎሚ ቀዝቀዝ ሲል በዚህ
ውህድ ፈሳሽ አፍዎን ይጉመጥመጡበት/ይታጠቡበት።

Faayidaa Timiraa

Timirri albuudota qaama namaatiif barbaachisan hedduun
badhaadhe jira. Isaan keessaa Fiber, potassium, copper,
manganese, magnesium, Vitamin B6.
1. Garaa Jiisuu
Timirri Albuuda Faayibar jedhamuun badhaadhina qaba.
Namni hedduun sagaraan bahuufii didee rakkatee haakima
dhaqa. Wanti akkanaa immoo kan nama mudatu wayta
garaan namaa goggoge. Kanaaf timirri furmaata gaariidha.
Yeroo heddu nyaata dursanii timira xiqqoo nyaachuun
rakkina kanaaf furmaata gaariidha. timirri mar’imaan
furdaan akka gaaritti dalagaa isaa akka dalagu taasisa,
akkasumas carraa kaansarii mar’imaaniitiin dhibamuu
hir’isa, kormommuunks akka namatti hin baane godha.
2.Fayyaa Onnee
Albuudni Fiber kun, fayyaa mar’imaanii qofaaf osoo hin
taane, fayyaa onnee teenyaafis faaydaa guddoo qaba.
3.Anti-inflammatory
Akkuma jalqabarratti isiniif ibsuu yaalle Timirri albuuda
Magnesium jedhamuun badhaadhee jira,
Magnesium kun immoo Anti Inflamatory keeysatti
ramadama. Anti inflamatory jechuun Gruuppii (Gropu)
dawaa dhukkubaati. timrris anti inflamatory kana
keeysattis ni ramadama. Albuudni magaanisyeemii yoo
hedduminaan fayyadamne, iitaa qaamaa fayyisa.
Akkasuma carraa dhukkuuba dhahannaan onnee dabluu
(cardiovascular) , mudaammudiin iita’uu, fi dhukkuba
Narvii kan Alzheimer’s jedhamus namarraa ittisa.
Dhukkubni Alzihemars jedhamu kun narviin namaa akka of
dadhabu godha. Wayta san qaamni namaa hollachuu
jalqaba. Dhiheenya kana Booksariin beekamaan lammii
ameerikaa kan amantiin isaa muslimaa Muhammad Alii
dhukkubuma Narvii kanaan yeroo dheeraa dhukkubsatee
du’e, Rabbiin Rahmata isaa haa godhu. Dhukkubni kun
gaafa umriin manguddooman suuta suutaan akka
sammuun yaaduu dhaabu godha. Namni Timira yeroo
heddu sooratu dhukkuba kanaaf haala salphaadhaan hin
saaxilamu.
4,Dhiibbaa dhiigaa hir’isa.
Albuudni Magnesium kun qaama namaatiif faaydaa
guddaa qaba. Albuudni kun dhiibbaan dhiigaa akka hin
daballe godha., Timirri immoo Albuuda magnesiumii
kanaan waan badhadhaa ta’eef, nama dhiibbaa dhiiga
qabuuf faydaa guddaa akka qabu qorannoon irra gahamee
jira. Gama birootiin timirri potassiumiin badhaadhadha,
Albuudni Pootaasiyeemii kun immoo Onnee ilma namaa
akka hojii isii qajeelatti hojjattu gargaara.
5. Anti Stroke.
TImirri Dhukkuba tasa sammuu nama tuqee haasawuuf
socho’uu nama dhoorku {Stroke)kan jedhamu akka nama
hin qabne godha.
Dhukkubni kun dhukkuba hamaadha. Namuma nagayaa
kana gama bineensa socho’uu hin dandeenyeetti jijjiira.
Rabbiin nurraa haa qabuutii dhukkubni kun, akkuma tasaa
sammuu namaa qaba. Namni dhukkuba kanaan qabame
immoo dubbachuufii socho’uus hin danda’u.
Alhamdulillaah , Rabbiin dhibee uume, dawaas wajjiin
uumee jira. Kanaafuu namni timira yeroo heddu sooratu,
dhukkuba kanaan haala salphatti hin qabamu.
6.Fayyaa ulfaa fi Ciniinsuu
Qurannoo Yuunivarsiitii saayinsiifi teknoolojii tokko
keessatti geggeeffameen, timirrii ciniinsuuf akkasuma
da’uumsa irratti faaydaa qabaachuun isaa mirkanaawee
jira. Qorannoo waggaa tokkoof ji’a tokko dubartoota 69
irratti geggeeffameen, dubartiin osoo ciniinsuun isii hin
gahin torbaan 4 dura timira nyaataa turte, dawaa ciniinsuu
kaleessu kan akka ciniincifattu godhu kan anesthesia
jedhamu osoo hin fudhatin, uumaadhaan akka ciniinsifattee
deettu isii gargaara. Dubartiin timira hin nyaatin immoo
ciniinsuu uumaatiin dahuu dadhabanii dawaan ciniinsuu
kennameefii akka dahan godhamee jira. Dawaan
anesthesia jedhamu kun qaama dubartii deettuutiif miidhaa
guddaa qaba. Sa’aa sanitti akka ciniinsifattu haa godhu
malee, eega deessee booda sababaa dawaa sanii yeroo
dheeraa booda miidhamuutu mala. Kanaafuu dubartiin
dahumsa dura timira nyaachuu heddummeeysite , ciniinsuu
uumamaa laaftuudhaan hiikamuu dandeeysi jechuudha.
7. Fayyaa sammuu
Qorannoon tokko tokko akka addeessuti, timirri vitamin
B6iin badhaadhe jira, Vitamin B6 ammoo akka sammuun
keenya dalagaa isaa sirritti ggeessuuf faaydaa guddaa
qaba. Bilchina sammuu jabeessa jechuudha.
Walumaa galatti timirri: ulfaatina ykn furdina hir’isa,
gogiinsa garaa fayyisee garaa jiisa, fayyaa onnee
teenyaatiif faaydaa qaba ykn dhukkubni onnee akka nama
hin qabne ittisa, garaa-kaasaa, ykn garaa nama yaasuufis
faaydaa guddaa qaba, hanqinna seelii dhiga diimaatiifis
faaydaa qaba, dhiibbaa dhiigaa hir’isa, sirnaa
hargansuutiifii sirna soorata daakuutiifis faaydaa qaba,
kormommuun akka namatti hin bane ittisa, akkasuma
kaansariin mar’imaanii akka nama hin qabne dhoowwa.
—————–

ወደ ሰዑዲ ዓረቢያና ኳተር ለስራ የሚሄዱ ሰራተኞች ዝቅተኛ የክፍያ ወለል ተወሰነ

ወደ ሳዑዲ ዓረቢያና ኳታር
ለስራ የሚሄዱ ሰራተኞች ዝቅተኛ የክፍያ ወለል መወሰኑን የሰራተኛና
ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ዛሬ
ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፥ ከሳዑዲ ዓረቢያና ኳታር ጋር
በሰራተኞች ዝቅተኛ የክፍያ ወለል ላይ ስምምነት መደረሱን
ተናግረዋል።
በዚህም ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ ለሚሄዱ ሰራተኞች 1 ሺህ የሳዑዲ ሪያል፣
ወደ ኳታር ለሚሄዱና የቤት ስራዎችን ብቻ ለሚያከናውኑ ሰራተኞች 1
ሺህ 200፣ እንክብካቤ ላይ ለሚሰማሩ ሰራተኞች 1 ሺህ 300 የኳታር
ሪያል እንዲሆን መወሰኑንም ነው የተናገሩት።
ከሀገራቱ ጋር የተደረገው ስምምነትም ረጅም ጊዜ የወሰደው ቀደም
ሲል የውጭ ሀገራት የስራ ስምሪት ኤጀንሲዎች ያለ ሃላፊነታቸው
የደመወዝ መጠን ስምምነት መዋዋላቸው ነው ብለዋል፡፡
ወደ ዓረብ ሀገራት የሚደረግ ህገ ወጥ ጉዞ ከቀን ወደቀን እየጨመረ
መምጣቱን ያነሱት ሚኒስትሯ፥ ይህን ህገ ወጥ ጉዞ ለማስቀረትና ህጋዊ
የስራ ስምሪት ስርዓት ለመዘርጋት ሲሰራ መቆየቱን አስረድተዋል፡፡
አሁን ላይ ከ 240 በላይ ህጋዊ ኤጀንሲዎች ያሉ ሲሆን÷ ለምልመላ ወደ
አዲስ አበባ የሚመጡ ሰዎችን እንግልት ለማስቀረትም ኤጀንሲዎቹ
በየክልሉ ቅርንጫፍ እንዲኖራቸውና ምልመላው በክልሎችም
እንዲከናወን አሰራር መቀመጡን ሚኒስትሯ አንስተዋል።
በህገ ወጥ መንገድ ወደ ዓረብ ሀገራት የሚጓዙ ሰዎችን ለመቆጣጠር
ከተለያዩ ተቋማት የተውጣጣ ብሄራዊ ግብረ ሀይል ተቋቁሞ ወደ ስራ
ገብቷልም ብለዋል።
ከሳዑዲ ዓረቢያ፣ ኳታርና ዮርዳኖስ ጋር ስምምነት ላይ ቢደረስም
እስካሁን ሰራተኛ መላክ አለመጀመሩን ከዚህ በፊት ፋና ብሮድካስቲንግ
ኮርፖሬት መዘገቡ ይታወሳል።
ሚኒስትሯ የሰራተኞችን ከላይ ወደ ተጠቀሱት ሀገራት መላክ ያዘገየው
ከስምምነቱ ጋር ተያይዞ የሰራተኞች ደመወዝ ላይ ተጨማሪ ድርድር
ማድረጉ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ መሆኑንም ጠቅሰዋል።
ዜጎች ደህንነታቸውና ጥቅማቸው ተጠብቆ ወደ ሚሰሩባቸው ሀገራት
እንዲሄዱ ከስልጠና ጀምሮ መሟላት ያለባቸው ነገሮች እንዲያሟሉና
ኤጀንሲዎችም ይህን ከግምት ውስጥ ሊያስገቡ እንደሚገባም
አሳስበዋል።
ከላይ ከተጠቀሱት ሀገራት በተጨማሪም ከተባበሩት አረብ ኢሚሬቶችና
ዮርዳኖስ ጋርም ስምምነት እየተደረገ ሲሆን÷ ስምምነቱ ወደ
መጨረሻው ሂደት ላይ እየደረሰ መሆኑም ተገልጿል።

Kophee Koomee Dheeraa (heel shose)

*Kophee koomee dheeraa barmaata godhachuun rakkoo
fayyaa armaan gadiif isin saaxila.
1.Dhukkubbii buusaawwanii, keessumaa kan qoronyoo
(mogolee) fi jiibaa(joints pain)
2.Kopheen kun yeroo baay’ee dhiphaa fi jabaataa(gogaa)
waan ta’eef miidhaa rigataa miila keessan irraan gaha.
Kanneenkeessaa:-
-Gogaan koomee akka malee akka jajjabaatu taasisa
(callouses)
-Waan akka lafee jabaatu komee irratti uumamuu(pump
bump)
-Jajallachuu quba miilaa fida(hammertoes)
ilaali
-Quba miilaa guddicha irratti waan akka lafee jabaataa
uumamuu(bunions)
-Faana miilaa jalatti waan jabaataafi dhukkubbii qabu
uumamuu(morton’sneuroma)
-Qeensi miillaa jallatee guddachuu(ingrown toenails)
3.Gabaabbachuu ribuu miilaa(shortening of achiles
tendon)
4.Dheerachuu maashaawwan miilaa kan fulduraa(extensor
muscles lenghthening)
5.Dhukkubbii dugdaa gara gadii(lower back pain)
6.Kufuu fi miidhaa buusaawwanii,lafee fi kan biroof isin
saaxiluu danda’a·
*Dabalataan barmaata deemicha uumamaa keessanii ni
jijjiira.
Madda: American Orthopedics Associationand wikepedia